ብርሃን ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በቀረበ መሰረት የፋይል ማስቀመጫ (Filing Cabinet) እና የብረት መደረደሪያ (Dixon Shelf) ግዢ በስተቀር የሌሎቹ ዕቃዎች በሚከተለው ሁኔታ ጨረታው የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

Berhan-International-Bank-S.c-logo-2-1

Overview

  • Category : House and Office Furniture
  • Posted Date : 08/20/2022
  • Phone Number : 0116632097
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/03/2022

Description

ብርሃን ባንክ አ.ማ

የጨረታ ማራዘሚያ

የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ   

አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ     

ብርሃን ባንክ በ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በሪፓርት ጋዜጣ ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በቀረበ መሰረት የፋይል ማስቀመጫ (Filing Cabinet) እና የብረት መደረደሪያ (Dixon Shelf) ግዢ በስተቀር የሌሎቹ ዕቃዎች በሚከተለው ሁኔታ ጨረታው የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

ምድብ ቁጥር ዓይነት ብዛት የተራዘመው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት   የጨረታ ቁጥር
I የተለያዮ የቢሮ

ጠረጴዛዎች

 

በብዛት

 

27/12/2014 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት ብባ/ግጨ/ፈ/2022/23/10
II የተለያዮ የቢሮ

ወንበሮች

 

በብዛት

 

27/12/2014 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት ብባ/ግጨ/ፈ/2022/23/11
III  የባንክ ካውንተር በብዛት

 

27/12/2014 ዓ.ም በ8:00 ሰዓት ብባ/ግጨ/ፈ/2022/23/12

ሆኖም ቀደም ሲል በወጣው ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት ድንጋጌዎች እና ሁኔታዎች ለውጥ ያልተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  ብርሃን ባንክ አ.ማ.

ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ

ሰልክ ቁጥር 011 663 2097/011 650 7422