ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ለደንበኞቹ አመቺ በሆነ ቦታ ላይ ለዋና መስሪያ ቤቱ የሚሆን ህንጻ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhan-Insurance-logo

Overview

 • Category : House & Building Purchase
 • Posted Date : 08/07/2021
 • Phone Number : 0114674423
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/25/2021

Description

ለህንፃ ግዢ የወጣ ማስታወቂያ

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ በ2003 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን 22 ቅርንጫፎች እና 1 አገናኝ ቢሮ በመክፈት የተሟላ እና አስተማማኝ የኢንሹራንስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ኩባንያችን ለደንበኞቹ አመቺ በሆነ ቦታ ላይ ለዋና መስሪያ ቤቱ የሚሆን ህንጻ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟላ ለሽያጭ የተዘጋጀ ህንፃ ያላችሁ ሰነዶቻችሁን ከታች በተጠቀሱት መስፈርቶች መሰረት እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል፡፡

 1. ጠቅላላው የቦታው ስፋት ————–ከ 500 ካሬ ሜትር ያላነሰ
 2. ህንፃው ያረፈበት————————ከ 350 ካሬ ሜትር ያላነሰ
 3. የህንጻው ወለል————————-ከ G+6 ያላነሰ
 4. የመኪና ማቆሚያ ———————–ከ20 መኪና በላይ ማቆሚያ ቦታ ያለው
 • የሚፈለገው አካባቢ——————— ቦሌ፣ ወሎ ሰፈር ፣ኦሎምፒያ፣ ብሄራዊ ቲያትር፣ ሃያ ሁለት፣ መስቀል ፍላወር፣ ስታዲየም ፣ አትላስ አካባቢ
 1. ህንጻው የሚገኝበት ቦታ ————— ዋና መንገድ ላይ ቢሆን ይመረጣልካልሆነ ከዋና መንገድ ብዙ ወደ ውስጥ ያልገባና ለመኪና መተላለፊያ በቂ መንገዶች ያሉት፤
 2. የሥም ዝውውር————————-በቀላሉ መዘዋወር የሚችል

ከዚህ በላይ እንደተገለጸው ሻጮች የተገለጹትን መስፈርቶች ዝርዝር መረጃ እና ህንፃውን ከሁሉም አቅጣጫ የሚያሳይ ፎቶግራፍ በማካተት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናቶች ውስጥ እንደትልኩልን እንጠይቃለን፡፡

አድራሻ፡ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ.

ዋናው መስሪያ ቤት

ቦሌ መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባዩ ጎን ላይ  ጋራድ ሲቲ ሴንተር 7ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡ 0114674423/46     0986885480

    ፖ.ሳ.ቁ. 9266