ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhan-Insurance-logo-1

Overview

  • Category : House & Building Purchase
  • Posted Date : 07/30/2022
  • Phone Number : 0114674423
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/11/2022

Description

ንጻ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ብርሃን ኢንg<ራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ ህንጻ ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ያላችሁ የህንጻ ባለይዞታዎች ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መስፈርት መሰረት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስት ወሎ ሰፈር አደባባይ አጠገብ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁትር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በተጠቀሰው አድራሻ የጨረታ ማስገቢ የተዘጋጀውን ቅጽ ዘወትር በሥራ ሰዓት ያለምንም ክፍያ ከሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር መምሪ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. በጫረታ ማስገቢ በተዘጋጀውን የቴክኒካል ቅጽ እንዲሁም ዋጋ ማቅረቢ ቅጽ ተሟልቶ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይሮርባቸዋል፡፡
  4. ተቻራቾች ያስገቡት የጨረታ ሰነድ 04/12/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚው ዕለት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ተቻራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት መገኘት ይችላሉ፡፡
  5. ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ድራሻ፡- ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ.

ዋናው መስሪ ቤት

ቦሌ መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባዩ ጎን ላይ

ጋራድ ሲቲ ሴንተር 7ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-67-44-23/46/011470-40-54 መደወል ይችላሉ፡፡