ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከሐምሌ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላለው ቀጣይ የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት፣ የህትመት ውጤቶችን እና የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችን (ቶነሮች) ከታች በቀረቡት ምድብ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhan-Insurance-logo-1

Overview

 • Category : Printing & Publishing Service
 • Posted Date : 06/18/2021
 • Phone Number : 0114674423
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/16/2021

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከሐምሌ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላለው ቀጣይ የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት፣ የህትመት ውጤቶችን እና የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችን (ቶነሮች) ከታች በቀረቡት ምድብ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 ምድብ አንድ፡- የፅህፈት መሳሪያዎች

ምድብ ሁለት፡- የህትመት ውጤቶች

ምድብ ሶስት፡- የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞት (ቶነሮች)

በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

 1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ ለሚፈልጉት ምድብ የማይመለስ ብር 00 (አንድ መቶ ብር) ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ በኩባንያው ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
 3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ስም አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ጨረታ ሰነዱን በፓስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአካል ተገኝተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ማንኛውም ተጫራች ለመጫረት ለተወዳደረበት የፅህፈት፣ የህትመት ውጤቶችን እና የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችን (ቶነሮች) ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል፡፡
 7. ጨረታው ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡3ዐ ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያየዘ እንዲገኙ አይገደዱም፡፡
 8. ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 አድራሻ፡-

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት

የሰው ኃይልና ንብረት አስተዳደር

ጠመንጃ ያዥ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት

የሺታም ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011 467-44-23 ወይም 011 467-44-46

Send me an email when this category has been updated