ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የጀነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Overview

  • Category : Generators
  • Posted Date : 03/28/2021
  • Phone Number : 0116733524
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/07/2021

Description

ቀን፡ መጋቢት 19 ቀን 2013 ዓ.ም  

የጀነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን፣ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ 13 ድምፅ አልባ ጀነሬተሮችን (7KVA) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ማንኛውም ተጫራች፣

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይቀናቶች ውስጥ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 100 ብር በመክፈል ሰነዱን በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 29  ቀን 2013 ዓ.ም 10፡30 ሰዓት ድረስ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም በመሆኑ ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል በዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ5፡00 በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በመገኘት የጨረታውን ሁኔታ መከታተል ይችላል፡፡  

ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11-6733524 በመደወል መጠየቅ ይችላል፡፡

 

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ (አ.ማ)

አድራሻ፡ ገርጂ መብራት ኃይል፣ ሙልሙል ዳቦ ፊትለፊት

 

Send me an email when this category has been updated