ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

Vision-Fund-Microfinance-logo-Reportertenders

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 11/21/2022
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/16/2022

Description

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

ተቋማችን 5ኛ የባለአክሲዮኖች ድንገተኛና 23ኛ የባለአክሲዮኖች አመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባኤ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ ዲሴምበር 16, 2022) ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ስዊስ ኢን ኔክሰስ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን ቦታና ሰዓት እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡

 1. የድንገተኛ ጉባኤ አጀንዳዎች፤

1.1 ቆጣሪዎችን መሾም፤

1.2 አጀንዳ ማጽደቅ፤

1.3 የመመስረቻ ጽሁፍ ማሻሻያ ተወያይቶ ማጽደቅ፤

1.4 የዕለቱን ቃለጉባኤ ማፅደቅ፤

 1. የመደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች፤

2.1 ድምጽ ቆጣሪዎችን መሾም፤

2.2 የጉባኤውን አጀንዳ ማፅደቅ፣

2.3 እስከ ጉባኤው ቀን ድረስ የተደረጉትን የአክሲዮን ዝውውሮችን ሪፖርት ሰምቶ

ማፅደቅ፣

2.4 እ.ኤ.አ የ2021-2022 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ተወያይቶ ማፅደቅ፤

2.5 የእ.ኤ.አ የ2021/2022 የሒሣብ ዘመን የተጣራ ትርፍ አደላደል ላይ ከቦርዱ

የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ተወያይቶ ማፅደቅ፤

2.6 እ.ኤ.አ የ2021-2022 የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ተወያይቶ ማፅደቅ፤

2.7 የውጭ ኦዲተር መሾምና የሥራ ዋጋቸውን መወሰን፤

2.8 የጎደሉና አዲስ የቦርድ አባል ምርጫ ማካሄድ

2.9 የዕለቱን ቃለጉባኤ ማፅደቅ፤

 1. ማሳሰቢያ፣
  • በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ ኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባወጣው መመሪያ መሰረት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል /ማስክ/ ማድረግና ሌሎችንም የጥንቃቄ እርምጃዎችን መከተል ይገባል፡፡
  • ባለአክሲዮኖች የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፖስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ይዘው እንዲቀርቡ፡፡
  • በውክልና በስብሰባው ላይ ለመገኘት የሚፈልጉ ስልጣን ባለው የመንግስት አካል የተሰጠ የውክልና ሰነድ ይዘው መምጣትይኖርባቸዋል፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

የዳይሬክተሮች ቦርድ