ቫራይቲ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅነሪግ ከታች የተዘረዘሩት የጨረታ ምድቦችን (ሎቶች) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Overview

 • Category : Spare Parts Sale & Supply
 • Posted Date : 11/21/2022
 • Phone Number : 0912461804
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/07/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ልዩ ልዩ ያገለገሉ የመኪናና የማሽነሪ ዕቃዎችን (Heavy Vehicles and Machinarys Spare Parts) እና የተለያዩ የብረት ቁርጭራጭ እስክራፕ (Scrap)

ድርጅታችን ቫራይቲ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅነሪግ ከታች የተዘረዘሩት የጨረታ ምድቦችን (ሎቶች) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

በዚህ መሰረት ፡-

 • በሎት 1 – የብረት ቁርጭራጭ እስክራፕ (Scrap) – 4,000,000 ኪ/ግ (40,000 ቶን)
 • በሎት 2 – ያገለገሉ የጭነት መኪና ሞተር (Heavy vehicle’s Engine) – በቁጥር 90
 • በሎት 3 – ያገለገሉ የማሽነሪ ሞተር (Machinery’s Engine) – በቁጥር 35
 • በሎት 4 – የጭነት መኪና መለዋወጫ ፣ ፒስቶን ፣ ዲፈረንሺያል ፣ ባለስትራ፣ ጊርቦክስ ፣ ትራንስሚሲኦን እና ሌሎች – በቁጥር 400
 • በሎት 5 – የማሽነሪ መለዋወጫ ፣ ፒስቶን እና ሌሎች – በቁጥር 200
 • በሎት 6 – የዘይት እና የናፍታ ሳልባትዮ – በቁጥር 75
 • በሎት 7 – ያገለገሉ የጭነት መኪና እና የማሽነሪ ጎማ – በቁጥር 1300
 • በሎት 8 – ያገለገሉ የጭነት መኪና እና የማሽነሪ ቾርኬ – በቁጥር 1300

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ ፣ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ፣ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የታደሰ መታወቂያ ማቅረብ የሚችሉ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመርያ የያዘውን ሰነድ ከ ህዳር 08/2015 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ቦሌ ኣደይ ኣበባ ስታድየም ጀርባ በሚገኘው ዋና መስርያ ቤታችን በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (ኣምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ህዳር 28/2015 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 28/2015 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ፡- ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን ንብረቶች ለመመልከት ለሚፈልጉ ተጫራቶች ከ ህዳር 10/2015 እስከ ህዳር 27/2015 ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ኮዬ ፍጬ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ኣካባቢ ላይ በመገኘት ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ በስልክ ቁጥር 09-12-46-18-04/09-24-38-05-20 በመደወል መጠየቅ ይችላል፡፡

ቫራይቲ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅነሪንግ