ቮናል ኮም ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ ሪቼ አካባቢ ለሚያሰራው ባለ አንድ ምድር ቤት ያለው አስራ ሁለት ፎቅ ህንጻ ለልስን እና ለወለል ሊሾ ሥራ የሚውል አሸዋ ህጋዊ የአቅርቦት ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ በቋሚነት መዋዋል ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 01/18/2023
  • Phone Number : 0913010573
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/25/2023

Description

የአሽዋ አቅርቦት ጨረታ

ድርጅታችን ቮናል ኮም ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ ሪቼ አካባቢ ለሚያሰራው ባለ አንድ ምድር ቤት ያለው አስራ ሁለት ፎቅ ህንጻ ለልስን እና ለወለል ሊሾ ሥራ የሚውል አሸዋ ህጋዊ የአቅርቦት ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ በቋሚነት መዋዋል ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የአቅራቢ ፍቃድ ያላችሁ ማንኛውም ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ፍቃዳችሁን፣ የምታቀርቡበትን ዋጋ እና አሸዋው የሚመጣበትን ቦታ በመጥቀስ ከታች ባስቀመጥነው አድራሻ መሰረት አሽጋችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • የምዝገባ ቦታ፡- ሜክሲኮ ከደብረወርቅ ህንጻ ጀርባ የድሮ እናት ጓዳ ወረድ ብሎ ጀርመኑ ጊቢ (+251 913 010573