ተርካነፊ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ሃገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2022 ዓ.ም ሒሳብ ምርመራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 12/21/2022
  • Phone Number : 0923762164
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/30/2022

Description

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ

ተርካነፊ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ሃገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2022 ዓ.ም ሒሳብ ምርመራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የታደሰ ንግድ ፈቃድና ቲን ነበር በመያዝ የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

ተጫራቾች በድርጅታችን ቢሮ በመገኘት ከታህሳስ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 26/2015 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናቶች በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ልዩ ዞን ዱከም ከተማ ከአሮጌው መዘጋጃ 100 ሜ ገባ ብሎ፡፡

ስልክ፡- 0923 76 21 64/093029 17 98/ 0910 11 13 66

ኢሜል፡- tarkanfi [email protected]