ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት በጦርነቱ ውድመት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ማልማት እና ማቋቋም ሥራ ማከናወን ይቻል ዘንድ 3 Boxer 150 CC ሞተር ሣይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tesfa-Berhan-Child-and-Family-Development-Organization-logo-2

Overview

  • Category : Motorcycles & Bicycles Sale/ Rent & Purchase
  • Posted Date : 10/23/2022
  • Phone Number : 0116560249
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/04/2022

Description

የሞተር ሣይክል ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስኦኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በጦርነቱ ውድመት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ማልማት እና ማቋቋም ሥራ ማከናወን ይቻል ዘንድ 3 Boxer 150 CC ሞተር ሣይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ የተሠማራችሁና በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  1. በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸዉ እና
  3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ቀይት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% የኢንሹራንስ ወይም ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ በ11ኛዉ ቀን በ4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ጣይቱ ክፍለ ከተማ

ቀይት ቀበሌ

ስ.ቁ 011-656-0249

ኢሜል፡ [email protected]