ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋልል፡፡

Tesfa-Berhan-Child-and-Family-Development-Organization-logo

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 07/23/2022
  • Phone Number : 0116560155
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/05/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋልል፡፡ ስለሆነም ጥራቱን የጠበቀ ባለ 50 ሉክ ደብትር ብዛት 18930 ደብትር ማቅረብ የምትፈልጉ በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና
  • የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እና ሰአት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት  ቀይት  ወይም  በኢሜል [email protected] እያንዳንዱን ጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብቻ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች እና ወኪሎች ፊት ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት (ሰ.ቁ 011 656 0155)