ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጲያ ጋር በመተባበር ከለጎ ፋውንዴሽን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ዱቄት ድጋፍ ማድረግ ይቻል ዘንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Tesfa-Berhan-Child-and-Family-Development-Organization-logo-1

Overview

  • Category : Food Items Supply
  • Posted Date : 07/23/2022
  • Phone Number : 0116560249
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/05/2022

Description

የስንዴ ዱቄት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጲያ ጋር በመተባበር ከለጎ ፋውንዴሽን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ዱቄት ድጋፍ ማድረግ ይቻል ዘንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ
  • የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና
  • የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ቀጥሎ ለተከታታይ 10 ቀናት የጨረታ ሰነዱን በብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ቀይት በሚገኘው ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት  በአካል ተገኝቶ በመግዛት ወይም በኢሜል አድራሻ tesfaberhancfdo@gmail.com እንዲላክላችሁ በመጠየቅ እና በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ10ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰአት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

ማሳሰቢያ፡-ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡                 ለተጨማሪ መረጃ 0116560249/0934713721 ይደውሉ፡፡