ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ባሉት ቅርንጫፎች ለሚረዳቸው ተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tesfa-Berhan-Child-and-Family-Development-Organization-logo-2

Overview

 • Category : Food Items Supply
 • Posted Date : 07/30/2022
 • Phone Number : 0113482537
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/16/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች፣ በትምህርት ፣ በሙያ ስልጠ እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች ለችግረኛ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ ባሉት ቅርንጫፎች ለሚረዳቸው ተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የእህሉ አይነት መለኪያ ብዛት ጤፉ የሚቀርብበት ቦታ ምርመራ
 

1

 

ሰርገኛ ጤፍ

 

በኩንታል

 

90

 

ጋምቤላ

 
2 ሰርገኛ ጤፍ በኩንታል 400 ደሴ  
3 ሰርገኛ ጤፍ በኩንታል 250 አሶሳ  
 1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የሚያስገቡአቸውን የዋጋ ሰነዶች በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ከነሳምፕሉ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 6/2014 ዓ.ም ከቀኑ 10.30 ድረስ አየር ጤና ተስፋ ድርጅት ወይም ከታች በተገለፀው የፖስታ ሣጥን ቁጥር አድራሻ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
 3. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር የጤûን ናሙና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
 4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 50,000 /አምሣ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ማቅረብ ይኖርበታል፣
 5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 9/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3.00 ይከፈታል፡፡
 6. ተጫራጮች በሚያቀርቡትን ሰነድ የጋምቤላን የደሴን  እና የአሶሳን ለያይተው  መወዳደር  ወይም ሶስቱንም  መወዳደር ይችላሉ፡፡
 7. የደሴው እህል ማስረከቢያ ቦታ ደሴ ተስፋ ድርጅት ቢሮ ሲሆን ፤ የጋምቤላው ጋምቤላ ተስፋ ድርጅት ቢሮ እና የአሶሳው አሶሳ ተስፋ ድርጅት ግቢ ነው፡፡
 8. ተጫራÓች የሚያቀርቡት ዋጋ እስከ ማስረከቢያ ቦታ ያለውን የትራንስፖርት ዋጋ  ጭምር የያዘ መሆን አለበት፡፡            
 9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡

ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት አየር ጤና ፣ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

     የመ.ሳጥን ቁጥር 30153

       ስልክ ቁጥር 0113482537   

አዲስ አበባ