ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ኤጀንሲ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Hope-Enterprises-Logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 03/21/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/02/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች፣ በትምህርት ፣ በሙያ ስልጠ እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች ለችግረኛ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ባለው ቅርንጫፍ ለሚረዳቸው ተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ዝርዝር

መለኪያ

አይነት

ብዛት

1

ጤፍ

በኩንታል

ሠርገኛ

300 /ሶስት መቶ አምሣ/

ስለዚህ፡

 1. ተጫራÓችህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ቲን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
 2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ እሰከ መጋቢት 24፣ 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረሰ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 3. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር የጤፍ ናሙና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
 4. እያንዳንዱተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅት ስም አሰርቶ ማቅረብ ይኖርበታ፣
 5. ተጫራÓች ቦታው ድረስ ለማቅረብ የአንድ ኩንታል ትራንስፓርት ዋጋ መግለጽ ይኖርባቸዋል፣
 6. ጨረታው መጋቢት 27፣ 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተስፋ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፣
 7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ሙሉ አደራሻ፡- አዲስ አበባ አየር ጤና ቅርንጫፍ

ስልክ ቁጥር 0110113482837 /ፓሣ.ቁ30153

ተስፋ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ (ቧንቧ ውሃ አካባቢ)

ስልከ ቁጥር 0331114419 / 0331114081

ፓ.ሣ.ቁ 199

Send me an email when this category has been updated