ተስፋ ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን አትክልት ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡፡

Hope-Enterprises-Logo-1

Overview

 • Category : Food Items Supply
 • Posted Date : 09/26/2022
 • Phone Number : 0113694249
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/05/2022

Description

የምግብ አቅርቦት የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ደቡብ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉን ቅርንጫፎች በትምህርት፣ በሙያ ስልጠና እና በእለት እርዳታ ዙሪያ የሰብአዊ አገልግሎት ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡

ስለዚህም ተስፋ ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን አትክልት ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡፡-

ተ.ቁ የአትክልቱ ዓይነት መስፈሪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ምርመራ
1. ሙዝ ኪሎ 1    
2. ቀይ ሽንኩርት ኪሎ 1    
3. ነጭ ሽንኩርት ኪሎ 1    
4. ድንች ኪሎ 1    
5. ቲማቲም ኪሎ 1    
6. ቃሪያ ኪሎ 1    
7. ሎሚ ኪሎ 1    

ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

 1. የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የሚያስገቡትን የዋጋ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ፖስታ/ ከታች በተገለፀው አድራሻ እስከ መስከረም 25 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ድረስ በሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ተጫራቾች የሚያስገቡትን ዋጋ እስከ ማስረከቢያ ቦታ ያለውን የትራንስፖርት ዋጋ ጭምር የያዘ መሆን አለበት፡፡
 4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ 20,000 ሺህ ብር ሲፐኦ /CPO/ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 5. የአስተሻሸጐን ሁኔታ በተመለከተ ፋይናንሽሉን በአንድ ፓስታ ቴክኒካሉን ደግሞ በሌላ ፖስታ በማሸግ በመጨረሻም ሁለቱንም በአንድ ፖስታ መታሸግ አለበት፡፡
 6. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
 7. የዋጋ ማቅረቢያውን ፎርም ከዋናው ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

ተስፋ ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት፡፡

የመሣ.ቁጥር፡- 30153

ስልክ ቁጥር፡- +251-11-369 42 49/38 64/

አዲስ አበባ

ድርጅቱ