ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ለዩኒቨርሲቲው ኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ ወደፊት ተጠግኖ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ጀነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hope-University-College-logo

Overview

 • Category : Generators
 • Posted Date : 10/26/2022
 • Phone Number : 0113694480
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/07/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉን ቅርንጫፎች በትምህርት ፣ በሙያ ስልጠና እና በእለት እርዳታ ዙሪያ የሰብአዊ አገልግሎት ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ የሚገኘው የተስፋ ድርጅት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ሙሉ ዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትም/ት ተቋም ነው፡፡ ለዩኒቨርሲቲው ኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ ወደፊት ተጠግኖ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ጀነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሰለ ጀነሬተሩ አጠቃላይ ሁኔታ በተመለከተ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ተገልጿል፡፡

 

ተ.ቁ

የጄኔሬተሩ አይነት  

ብዛት

 

ምርመራ

Engine Alternator  /ኤሌክትሪክ አመንጪ ክፍል/
1. Ø   KROMHOUT diesel engine

Ø   Model TVHD

Ø   V-shape 12 cylinder

Ø   Type 12TVHD 120

 

Ø   HEEMAF

Ø   Type DGC  T60-4         125537

Ø   Three Phase

Ø   360 KVA

Ø   37A

Ø   Power factor 0.8

 

1  

 

3 ሲሊንደር /cylinder/ የማይሰራ

ጨረታውን ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራÓች፡-

 1. የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፣
 2. ተጫራቶች ለጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ከተስፋ ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፣
 3. ተጫራቾች የሚያስገቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ከታች በተገለፀው አድራሻ በአካልም እስከ ጥቅምት 28 /2015 ዓ.ም ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
 4. የጀነሬተሩ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ነው፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (አምሣ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም በማሰራት ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
 6. ጨረታው ተጫራÓች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሽ፦   ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት  አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር 0113694480 /ፖ.ሣ.ቁ 30153

አዲስ አበባ