ተፈዘር የገበያ ማእከል አክሲዬን ማህበር የሥብሰባ ጥሪ

Tefezer-Market-Center-Logo

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 10/21/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/04/2021

Description

ተፈዘር የገበያ ማእከል አክሲዬን ማህበር ማስታወቂያ

ለባለአክሲዮኞች በሙሉ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

የሥብሰባ ጥሪ

አክሲዮን ማህበራችን የአክሲዮኑን አባላት ሰብስቦ ልዩና አስቸኳይ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የአክሲዮኑ አባላት የሆናችሁ ጥቅምት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ፣ባለቤት ላልሆናችሁ ህጋዊ ውክልና በመያዝ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዲገኙልን እያሳሰብን ስብሰባው ላይ ያልተገኛችሁ ባለአክሲዮንተኞች በተወሰነው ውሳኔ እንደተስማማችሁ እንደሚቆጠር እያሳሰብን በስብሰባው ላይ እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡