ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የንግድ ሱቆችን በማከራየት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ያሉትን የፖርኪንግ እና የመፀዳጃ ቤት አገልግሎቱን በውል በሚሰጠው ግዜ ገደብ አጫርቶ ለአሸናፊው እንዲሰሩበት ይጋብዛል፡፡

Tefezer-Market-Center-Logo

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 12/26/2022
 • Phone Number : 0118688678
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/18/2023

Description

ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ሰነድ ቁጥር-007/2015 ዓ.ም

ድርጅታች ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የንግድ ሱቆችን በማከራየት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ያሉትን የፖርኪንግ እና የመፀዳጃ ቤት አገልግሎቱን በውል በሚሰጠው ግዜ ገደብ አጫርቶ ለአሸናፊው እንዲሰሩበት ይጋብዛል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

 1. ተጫራቾች የ2014 ዓ.ም እና የ2015 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፤
 2. ተጫራቾች VAT የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፤
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ማቅረብ አለባቸው፤
 4. ተጫራቾች የሚወዳድሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/04/2015 ዓ.ም ከጠዋት 4፡30 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
 5. ጨረታው በእለቱ ከ02/05/2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፤
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ 2 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
 7. የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል፤
 8. የጨረታ ሰነዱን 200.00 ብር በመክፈል ከድርጅቱ ቢሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

አድራሻችን ፡- ከመገናኛ ወደ ሲኤም ሲ በሚወስደው መንገድ  ጉርድ ሾላ ከሰዓሊተ ምህረት ቤተክርሰቲያን ጎን ተፈዘር የገበያ ማዕከል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ (የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ፊት ለፊት) ያለ የገበያ ማዕከል/

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-868-86-78 ወይም 09-04-77-72-22 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ