ቱሪዝም ኢትዮጰያ የፕሮሞሽናል ማቴሪያል ህትመት ግዢ ይፈልጋል

Tourism-Ethiopia-logo

Overview

 • Category : Printing & Publishing Service
 • Posted Date : 09/17/2021
 • Phone Number : 0118619624
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/08/2021

Description

 ቱሪዝም ኢትዮጰያ

ጉዳዩ፤ የፕሮሞሽናል ማቴሪያል ህትመት  ግዥ በግልፅ ጨረታ ማወዳደርን                ይመለከታል

      ቱሪዝም ኢትዮጰያ የፕሮሞሽናል ማቴሪያል ህትመት ግዢ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በዚህ ሰራ የተሰማራችሁ ድረጅቶች በዚህ በታች የተዘረዘርትን መስፈርቶች የሚያማሉ ድርጅቶች እንዲሳተፍ ይጋበዛል፡፡

የተጫራቾች መመሪያ

 1. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
 2. ተጫረቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ተመዝጋቢ የሆኑ ፤
 3. ተጫረቾች የእንዳንዱን የሚወዳደሩብት ጨረታ በሰነድ ላይ የተገለፀውን አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
 4. የጨረታ ማስከፈያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት አገልገሎት ጠቅላላ ዋጋ አስር ሺ ብር 10,000 CPO ማስያዝ አለባቸው፤
 5. በተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር (መቶ ብር) በመክፈል በቱሪዝም ኢትዮጵያ ግዥና ፋይናስ ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፤
 6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ በማስታወቅያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስር አምስት/ ቀናት ውስጥ ከጠዋት 2፡30 እስከ 9፡30 ድረስ ግዥ እና ፋያናንስ ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
 7. ተጫሪቾች የመወዳደሪያ ሰነዶች ቴክኒክካልና ፈይናንሻል ኦርጂናል ኮፒዎች ለየብቻ በትልቅ ፖስታ በማሸግና በድርጅቱ ማህተም በማድረግ ማስገባት አለባቸው ፤
 8. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል በዓል ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤
 9. በጨረታው አሸናፍ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፋቸው የአገልግሎቱ ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በማስያዝ የመዋዋል ግዴታ አለበት፤
 10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መሪጀ በስልክ ቁጥር 0118 619624/ 0118619618 በመደወል መረጃ   ማግኘት ይቻላል፡፡

አድሪሻ ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ፤ወረዳ 02፤ከዲ ኤች ገዳ ህንፃ  ጀርባ ቱሪዝም ኢትዮጵያ