ቲናው ቢዝነስ አ/ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ እና ከዚህ በታች የተጠቀሱተን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

tinaw-Business-logo

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 06/08/2021
 • Phone Number : 0113720111
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/19/2021

Description

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሸያጭ ጨረታ

ቲናው ቢዝነስ አ/ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ እና ከዚህ በታች የተጠቀሱተን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ.

የተሽከርካሪው ዓይነት

ተሽከርካሪው የተሰራበት ሀገር እና ዘመን

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የነዳጅ አይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ሃራጁ የሚካሄድበት

ጨረታው የሚወጣበት ጊዜ

1

ቼቭሮሌት አውቶሞቢል፣ 1.2 ሲሲ ሞተርና 4 ሲሊንደር

አሜሪካ፣ 2007

በድርጅቱ መኪና ማቆሚያ ውስጥ

ቤንዚን

ብር 300,000

በድርጅቱ ቢሮ

ሰኔ 12 ቀን 2013

2

ቶዮታ ፒክአፕ ደብል ካቢን፣ 5L ሞተርና 4 ሲሊንደር

ጃፓን፣ 2007

ናፍጣ

ብር 700,000

 

ማሳሰቢያ

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል በሚጫረትበት ወቅት የእያንዳንዱን ተሽከርካሪ መነሻ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ C.P.O. ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
 2. ጨረታው ሰኔ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ይካሄዳል፡፡
 3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ከሚገኝበት ህንፃ ስር በሚገኘው መኪና ማቆሚያ ውስጥ የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ ከሰኔ 3 እስከ 11፣ 2013 ዓ.ም. ዘወትር በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡
 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ተሽከርካሪዎቹን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባይረከብ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡
 5. የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
 6. ንብረቶቹ በገዢው/ዎች ስም እንዲዞር ድርጅቱ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፤
 7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፡- በስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ሸዋ ሱፐር ማርኬት ያለበት ፎቅ ሳን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 0113-72-01-11 ወይም 0911-88-87-97    0911-50-77-74 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ቲናው ቢዝነስ አ/ማ

Send me an email when this category has been updated