ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አክሲዮን ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የካሜራ አቅርቦትና የሲስተም ዝርጋታ ሰራን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Electronics Equipment
 • Posted Date : 01/04/2023
 • Phone Number : 0906363363
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/12/2023

Description

የካሜራ አቅርቦትና የሲስተም ዝርጋታ የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አክሲዮን ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የካሜራ አቅርቦትና የሲስተም ዝርጋታ ሰራን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ፡-

 • የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
 • የግብር ከፋይ መታወቂያና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬተ ወረቀት
 • ከዚህ ቀደም በመስኩ ለሰሩበት ስራ ከተቋማት የተሰጠ ሰርተፍኬት ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • በዋናነትም የሚያቀርቡትን ካሜራ አይነትና የተሰራበትን ሀገር ፣ የካሜራው የሲስተም ዝርጋታውን ዋጋ ጭምር ተዘርዝሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5 /አምስት/ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የኩባንያው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
 • ጨረታው በማግስቱ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
 • ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡፡

አድራሻ፡– መገናኛ / ወደ ሴንቸሪ ሞል አካባቢ ፒከን ህንፃ 2ተኛ ፎቅ/ ታቦር ሴራሚክ ውጤቶችን አክሲዮን ማህበር/

ስልክ ፡- 0906 363363