ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለህንጻ መሰረት የሚቆፈር አፈር ከሳይት አውጥቶ የመድፋት ስራ ማስታወቂያ
Overview
- Category : Construction Service & Maintenance
- Posted Date : 03/14/2021
- Closing Date : 03/23/2021
- E-mail : 0913098889
- Source : Reporter
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡22/2021/10
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 1 አካባቢ ላለው ሪል ስቴት ሳይት ለህንጻ መሰረት የሚቆፈር አፈር ከሳይት አውጥቶ የመድፋት ስራ እና የመጣያ ቦታ አመቻችቶና ኃላፊነት ወስዶ መኪኖች በማቅረብ ስራውን መስራት የሚፈልግ እና በሲ ኤም ሲ ፊጋ አካባቢ ሊያስገነባ ላሰበው የህንጻ ግንባታ ከታች የተዘረዘሩትን የስራ አይነቶች
ተ/ቁ | የስራው አይነት | መለኪያ | መጠን | የስራው ቦታ |
1 | ለመሰረት የሚቆፈር አፈር ከሳይት አውጥቶ መጣል/cart away/ የመጣያ ቦታ አመቻችቶና ኃላፊነት ወስዶ መኪኖችን በማቅረብ ስራውን መስራት | ሜትር ኪዩብ | 37,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
2 | የአርማታ ብረት የእጅ ስራ የብረት አቃንቶ ቆርጦ እና አስሮ በቦታው የማስቀመጥና ለሙላት የማዘጋጀት ስራ | ኪሎ ግራም | 3,000,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3 | የፎርም ወርክ የእጅ ስራ ድርል ማሽን፤መሰንጠቂያ ማሽን ወዘተ.. የእጅ መሳሪያዎችን በራሱ አቅርቦ የሚሰራ | ካሬ ሜትር |
| ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.1 | የመሰረት ቢም እና እስላብ ፎርም ወርክ | ካሬ ሜትር | 2,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.2 | ለኮሎም ፎርም ወርክ | ካሬ ሜትር | 10,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.3 | ለሪቴይንግ እና የሸር ግድግዳ | ካሬ ሜትር | 8,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.4 | ለሊፍት ግድግዳዎች | ካሬ ሜትር | 7,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.5 | ለቢም እና ክላብ | ካሬ ሜትር | 40,000 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.6 | ለደረጃ ስራዎች | ካሬ ሜትር | 1,500 | ሲ ኤም ሲ ፊጋ |
3.7 | ለህንጻ መሰረት የሚቆፈር አፈር ከሳይት አውጥቶ የመድፋት ስራ የመጣያ ቦታ አመቻችቶና ኃላፊነት ወስዶ መኪኖችን በማቅረብ ስራውን መስራት | ሜትር ኪዩብ | 50,000 | ጀሞ – 1 |
በጨረታ አወዳድሮ በስራዎቹ ላይ የተሻለ አፈጻፀምና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አኮናትሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ለየስራ አይነቶቹ ከታች የተዘረዘሩትን የስራ ማስረጃ ቴክኒካልና ፋይናሻያል የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- ተጫራቾች የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድና የቫት ተመዝጋቢ ሆነው በዚህ ዓመት የታደሰ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመጫረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትራኮን ሪል ስቴት ከመጋቢት 6/2013 ዓ.ም እስከ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም ድረስ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100 ብር/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከትራኮን ሪል ስቴት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የጨረታ ዋስትና ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፕርሰንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ውሉን ጨርሶ ስራወን መጀመር አለበት፡፡
- ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ፤ ከመጋቢት 6/2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 – 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው መጋቢት 14/2013 ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ትራኮን ሪል ስቴት ቢሮ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በኮቪድ 19 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም፡፡
- ለየስራ አይነቶቹ የአፈጻፀም ማስረጃ/ውል፤የክፍያ የምስክር ወረቃት/ማቅረብ የሚችል፤አፈር ከሳይት አውጥቶ መጣል ከአንድ ፕሮጀክት በላይ ሰርቶ የሚያውቅና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ለብረት እና ፍሬም ወርክ የእጅ ስራ ከ10 ፎቅ በላይ በሆነ ፕሮጀክት ላይ ሰርቶ ማጠናቀቁን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም –
ለበለጠ መረጃ
ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ
ስልክ፡-0913098889/0989098625/0929216336