ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር አሮጌ የመኪና ጎማ፤ቁርጥራጭ የቤት ቆርቆሮ እና አሮጌ ቤርሜል እና በጀሞ 1 አካባቢ ያሉ ሁለት ቪላ ቤቶችን አፍርሶ ማታሪያሎችን መግዛት ለሚፈልግ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo-1

Overview

 • Category : Disposal Sale
 • Posted Date : 03/21/2021
 • Phone Number : 0913098889
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/28/2021

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡25/2021/19

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሪል ስቴት ግቢ እና በሰበታ ቡና ማደራጃና ማከማቻ ግቢ ያለውን አሮጌ የመኪና ጎማ፤ቁርጥራጭ የቤት ቆርቆሮ እና አሮጌ ቤርሜል እና በጀሞ 1 አካባቢ ያሉ ሁለት ቪላ ቤቶችን አፍርሶ ማታሪያሎችን መግዛት ለሚፈልግ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት፡-

 

ተ/ቁ

የማቴሪያሉ አይነት

መለኪያ

መጠን

 ቦታ

1

አሮጌ ጎማ ትልቅና ትንሽ፤ቁርጥራጭ ቆርቆሮና አሮጌ ቤርሜል

በጥቅል

ባለበት

ጀሞ 1 እና ዋናው ቢሮ

2

ሁለት ቪላ ቤቶችን አፍርሶ/ከአልሙኒየም በርና መስኮቶች ውጪ/ያሉ ማቴሪያሎችን ለመግዛት ጥቅል ዋጋ በማስገባት መስራት

ቁጥር

2

ጀሞ 1

2.1

በ350 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ቤት

ቁጥር

1

ጀሞ 1

2.1

በ500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ቤት

ቁጥር

1

ጀሞ 1

መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

 1.  የመጫረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትራኮን ሪል ስቴት  ከመጋቢት 13/2013 ዓ.ም እስከ መጋቢት 19/2013 ዓ.ም ድረስ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ ኮፒ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100 ብር/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከትራኮን ሪል ስቴት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 3. የጨረታ ዋስትና ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ  5 ፕርሰንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ክፍያውን ጨርሶ እቃውን ማንሳት አለበት፡፡
 5. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ፤ ከመጋቢት 13/2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 – 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው መጋቢት 19/2013 ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ትራኮን ሪል ስቴት ቢሮ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በኮቪድ  19 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም –

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ

ስልክ፡-0913098889/0989098625

 

Send me an email when this category has been updated