ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 1 አካባቢ ላለው ሪል ስቴት ሳይት Excavator መከራየት ይፈልጋል
Overview
- Category : Vehicle Rent
- Posted Date : 04/18/2021
- Phone Number : 0913098889
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/26/2021
Description
የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 1 አካባቢ ላለው ሪል ስቴት ሳይት Excavator መከራየት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት፡-
ተ/ቁ |
የማሽነሪ አይነት |
ስራው የሚቆይበት ጊዜ |
በሰአት የከራይ መጠን /በአቅራቢው ተሞልቶ የሚቀርብ/ |
የነዳጅ አቅርቦት |
1 |
DOOSAN DX340 TRACKED EXCAVATORS ወይም ተመሳሳይ አቅም ያለው ማሽን |
10 ቀን እና ሊራዘም የሚችል |
|
ኩባንያው የሚሸፈን ይሆናል። |
ስለዚህ ስራ መሳተፍ ለሚፈልጉ አመልካቾች ከሰኞ 11/8/2013 እስከ 18/8/2013 ከጧቱ 4:30 ድረስ ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ና የባልተቤትነት መረጃ ወይም ህጋዊ ውክልና በመያዝ ማመልከትና መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ
ስልክ፡-0913098889/0989098625