ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 3 አካባቢ መጋዘን መከራየት ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo

Overview

  • Category : Warehouse & Store
  • Posted Date : 06/03/2021
  • Phone Number : 0929918415
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/15/2021

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

መጋዘን ለመከራየት የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 3 አካባቢ መጋዘን መከራየት ይፈልጋል፡፡

 በዚህም መሰረት፡-

ተ/ቁ

የመጋዘኑ አይነት

የከራይ ጊዜው

ስፋቱ

ልዩ መግለጫ

1

ግቢ ያለው ማስጫኛ እና ማውረጃ ምቹ የሆነ

ለ1 አመት እና እንደ አስፈላጊነቱ የሚታይ

1000 ካ.ሜ እና ከዛ በላይ

አጥሩ በተሻለ ሁኔታ ቢሆን ይመረጣል

  1. አመልካቾች ዋጋችሁን በታሸገ ኢንቨሎፕ ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን 4ኛ ፎቅ ከግንቦት 30/2013 ዓ.ም እስከ ሰኔ 8/2013 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
  2. አመልካቾች የባልተቤትነት ማረጋገጫ ወይም የውክልና ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ውል ገብተው መጋዘኑን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  4. አመልካቾች የሚከራየውን መጋዘን በአካል ለማሳየት ፍቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው –

 ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን/ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው መ/ቤት

ስልክ፡-0929918415/0930077604/0989098625