ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 3 አካባቢ ላለው አዲስ የፕሮጀክት ሳይት የነዳጅ ታንከር መሬት ውስጥ የሚቀበር ባለ 50,000 ሊትር  በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 07/02/2021
 • Phone Number : 0989098625
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/12/2021

Description

 የነዳጅ ታንከር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡25/2021/7

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 3 አካባቢ ላለው አዲስ የፕሮጀክት ሳይት የነዳጅ ታንከር መሬት ውስጥ የሚቀበር ባለ 50,000 ሊትር  በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ

የእቃው አይነት

ቁጥር

መጠን

ልዩ መግለጫ

1

የነዳጅ ታንከር

2

50,000 ሊትር

ስታንዳርዱን የጠበቀ የሀገር ውስጥ ወይም የውጭ ምርት

    መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

 1. ተጫራቾች የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድና የቫት ተመዝጋቢ ሆነው በዚህ ዓመት የታደሰ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመጫረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትራኮን ትሬዲንግ ሰበታ ቡና ማደራጃና ማከማቻ መጋዘን ግቢ ከሰኔ 28/2013 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 5/2013 ዓ.ም ድረስ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100 ብር/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 3. የጨረታ ዋስትና ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፕርሰንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ውሉን ጨርሶ እቃውን ማቅረብ አለበት፡፡
 5. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ፤ ከሰኔ 28/2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 – 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው ሀምሌ 5/2013 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ 4ኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በኮቪድ 19 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም፡፡
 7. ተጫራቾች እቃውን በአካል ማሳየት ይኖርባቸዋል፡፡

– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው ሰበታ ቡና ማደራጃና ማከማቻ መጋዘን

ስ.ቁ 0989098625/0930097761

Send me an email when this category has been updated