ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 3 አካባቢ ሰበታ ቡና መጋዘን ላለው ዋናው ቢሮ ለስራ የሚያስፈልገውን 40 ፊት ኮንቴነር ለመግዛት እና አነስተኛ ገልባጭ አይሱዙ ለሪል ስቴት ለአንድ ወር መከራየት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Rent
- Posted Date : 07/17/2022
- Phone Number : 0989098625
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/05/2022
Description
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
40 ፊት ኮንቲነር ለመግዛት እና አነስተኛ ገልባጭ አይሱዙ ለመከራየት የወጣ ግልጽ ጨረታ
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በጀሞ 3 አካባቢ ሰበታ ቡና መጋዘን ላለው ዋናው ቢሮ ለስራ የሚያስፈልገውን 40 ፊት ኮንቴነር ለመግዛት እና አነስተኛ ገልባጭ አይሱዙ ለሪል ስቴት ለአንድ ወር መከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
ተ/ቁ | የእቃው አይነት | ብዛት | የእቃው ስፔስፊኬሽን | የአንዱ ዋጋ ቫትን ጨምሮ | የጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ | ልዩ መግለጫ |
1 | 40 Ft /ፊት ኮንቲነር | 4 | ||||
2 | አነስተኛ ገልባጭ አይሱዙ | 1 | Vehicle type:ISUZU
GVW;6300kg Curb weight;3120 kg Loading weight; 3000kg DUMP BODY DIMENSION:3300/1800/400 Wheelbase:2765mm Engine;4KHI-TCG40/EURO IV/ HORSE POWER: 120 HP TRANSMISSION: MSB-5SM TIRE;6 wheelers. |
- ተጫራቾች ዋጋችሁን በታሸገ ኢንቨሎፕ ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ ከሀምሌ11/2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 18/2014 ዓ.ም ድረስ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የባልተቤትነት ማረጋገጫ ወይም የውክልና ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ውል ገብተው እቃውንን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
5 . ተጫራቾች እቃውን ለማሳየት ፍቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ዋስትና ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት በተመሰከረለት የባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ይህ ጨረታ በመጀመሪያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ቡሃላ ባሉት 8 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፤ሀምሌ 18/2014 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም –
ለበለጠ መረጃ
ጀሞ 1 – ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ
ስልክ፡0989098625/0913098889