ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ብዛት 30 ባለ 100 ኪ.ሎ ግራም ሆኖ ባለ 5 ኪሎ ግራም መመዘኛ ያካተተ የምድር ሚዛን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 09/06/2022
 • Phone Number : 0930013343
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/12/2022

Description

TRACON TRADING PLC

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል.ማህበር

ባለ 100 ኪ.ግ የሆነና ባለ 5 ኪሎ ግራም መመዘኛ ያካተተ የምድር ሚዛን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ብዛት 30 ባለ 100 ኪ.ሎ ግራም ሆኖ ባለ 5 ኪሎ ግራም መመዘኛ ያካተተ የምድር ሚዛን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች

 1. ተጫራቾች የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ እና የቫት ተመዝጋቢ ሆነው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ30/12/2014 ዓ.ም እስከ 05/01/2015 ዓ.ም. ድረስ ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
 3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከትራኮን ታወር ህንጻ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 4. የጨረታ ዋስትና ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ (2%) በተመሰከረለት የባንክ ሲ.ፒ.ኦ. ማስያዝ አለባቸው፡፡
 5. የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ የተገዛውን ሚዛን ከነ 5 ኪሎ ግራም ድንጋዩ ማስረከብ አለበት፡፡
 6. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ ከ30/12/2014 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 2፡00 -6፡00 እና ከሰአት በኋላ ከቀኑ 7፡00 -11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 -6፡00 ሰአት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የምድር ሚዛን ምስል በፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት ይችላሉ፡፡
 8. ጨረታው በ6/05/2015 ዓ.ም. ከጥዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

አድራሻ፡- ትራኮን ታወር ህንጻ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ይገኛል

ስ.ቁ. 0930013343

0921338558