ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 3 በሚገኘው ሰበታ ቡና ማከማቻና ማደራጃ መጋዘን እና ባቡር ጣቢያ ሳይት የሚገኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን/ቪትስ፤ሱዚኪ ቪትራ፤አይሱዙ ፒካአፕ እና ትራክተር ባለበት በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 07/30/2022
- Phone Number : 0989098625
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/09/2022
Description
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡23/2022/4
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 3 በሚገኘው ሰበታ ቡና ማከማቻና ማደራጃ መጋዘን እና ባቡር ጣቢያ ሳይት የሚገኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን/ቪትስ፤ሱዚኪ ቪትራ፤አይሱዙ ፒካአፕ እና ትራክተር ባለበት በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የመጨረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ ከሀምሌ 25/2014 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 2/2014 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከዋናው መ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የጨረታ ዋስትና ብር ከሚገዛው እቃ 2 ፕርሰንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ መኪኖቹን ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡
- ተጫራቾች ካላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ፤ ከሀምሌ 25/2014 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 – 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የሚሸጡትን መኪኖች በአካል ማየት ይችላል፡፡
- ጨረታው ነሀሴ 2/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ትራኮን ትሬዲንግ 4ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም –
ለበለጠ መረጃ
ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው –
ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን/ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው መ/ቤት
ስልክ፡-0989098625/0930097761