ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማስታወቂያ

Overview

  • Category : Warehouse & Store
  • Posted Date : 01/16/2021
  • Phone Number : 0913098889
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/16/2021

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  ማስታወቂያ

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ/ክፍለ ከተማ ለቡ አካባቢ መጋዘን አስገንብቶ የከንች ሥራ በእጅ ዋጋ ሰጥቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ተቋም የከንች ሥራ ላይ ልምድ እንዳለው የሚያሳይ ማስረጃ በማቅረብ በአካል ቀርቦ ሥራውን በማየት እና ድርድር በማድረግ ሥራውን እንዲወስድ በዚህ ማስታወቂያ ጥሪ ተደርጎለታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ:- 0913-09 88 89 ይደውሉ፡፡

 

 

 

Send me an email when this category has been updated