ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በገላን ከተማ እያስገነባ ላለው የግንባታ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውል ድንጋያማ የሆነ ገረጋንቲ/selected material/ ከቡልቡላ ወይም አዲስ አበባ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo-1

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 08/23/2021
  • Phone Number : 0913098889
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/27/2021

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ድንጋያማ ገረጋንቲ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በገላን ከተማ እያስገነባ ላለው የግንባታ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውል ድንጋያማ የሆነ ገረጋንቲ/selected material/ ከቡልቡላ ወይም አዲስ አበባ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በስራው ላይ ልምድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን በተከታታይ 5/አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ የተገለፀውን ገረጋንቲ/selected material/ ከአዲስ አበባ ገዝቶ ገላን ሰንሻይን አጠገብ የሚያቀርብበትን ዋጋ በመግለጽ መወዳደር የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተ/ቁ የስራው አይነት መለኪያ መጠን ነጠላ ዋጋ/ቫትን ጨምሮ/ ጠቅላላ ዋጋ

/ቫትን ጨምሮ/

1  ድንጋይ የበዛበት ገረጋንቲ ከቡልቡላ ወይም ተመሳሳይ ቦታ የማቅረብ ስራ

/selected material/

16 ሜ.ኪ/ አንድ ቢያጆ 200    

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ

ሞባይል ፡0913098889/09 89 09 86 25