ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትራኮን ታወር ዜሮ ወለል ላይ ቀድሞ ካልዲስ ቡና ይገለገልበት የነበረ 100 ካ.ሜ/አንድ መቶ ካ.ሜ/ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ፡፡

Tracon-Trading-Logo-3

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 08/23/2021
 • Phone Number : 0923930134
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/04/2021

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የካፌ ቦታ ለማከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡20/2021/13

ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትራኮን ታወር ዜሮ ወለል ላይ ቀድሞ ካልዲስ ቡና ይገለገልበት የነበረ 100 ካ.ሜ/አንድ መቶ ካ.ሜ/ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልታችሁ  መጨረት ትችላላችሁ፡፡

 1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ሰርትፈኬት፤የምዝገባ የምስክር ወረቃትኮፒ፡፡
 2. ከዚህ በፊት ለሰጡት አገልግሎት የመልካም ስራ አፈጻፀም የምስከር ወረቃት፡፡
 3. አሸናፊው የራሱ እቃና የሰው ሊኖረው ይገባል፡፡አሸናፊው ድርጅቱ የሚያቀርበውን ዝርዝር ውል ከድርጅቱ ጋር ይፈራረማል፡፡
 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላውን 2% (ሁለት ከመቶ) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. የጨረታውን ዶክሜንት ከትራኮን ታወር ዜሮ ወለል ከነሀሴ 17/2013 ዓ.ም ጀምሮ ብር 100 በመክፈል መውሰድ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ ነሀሴ 29/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 (ስምንት ሰዓት) ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
 6. ጨረታው ነሀሴ 29/2013 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 (ስምንት ሰአት ከሰላሳ) በትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ በድርጅቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፡፡
 7. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርባቸው እቃዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ሊሆኑ እና የጥራት ዋስትና የመስጠት እንዲሁም ከደረጃ በታች የሆኑ እቃዎችን የመመለስ ወይም የመቀየር ግዴታ አለባቸው፡፡
 8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ፖ.ሣ.ቁ 2243 ኮድ 1250

ሞባይል ፡0923930134/011262793/09 89 09 86 25