ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታችየተመለከቱትን የማጠናቀቂያ ስራዎችን የእጅ ዋጋ ንዑስ ኮንትራክት በመስጠት በዚህ ደረጃ ያለ ህንጻ ላይ የሰሩና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Construction Service & Maintenance
- Posted Date : 08/23/2021
- Phone Number : 0913098889
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/02/2021
Description
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የፊኒሽንግ ስራዎችን ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡21/2021/13
ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ለቡ አካባቢ አራት 3B+G+22 አፓርታማ ህንጻዎች እየገነባ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይሄው ስራ የማጠናቀቂያ/finishing/ ደረጃ ላይ በመሆኑ ከታችየተመለከቱትን የማጠናቀቂያ ስራዎችን የእጅ ዋጋ ንዑስ ኮንትራክት በመስጠት በዚህ ደረጃ ያለ ህንጻ ላይ የሰሩና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
-
- የወለል እና የግድግዳ ሴራሚኮች/will and Ibor ceramic/
- ዘኮሎዎች/skiriting/
- የግራናይት የመስኮቶችና በሮች ደፎች/window and door sills/
- የግራናይት መቁረጥና ቡል ኖዝ/Bullnose/
- የደረጃ ግራናይት/ፐርሰሊን ስራ
- የሽንት በቶች ውሃ ብርጊት መከላከያ ቅብ ስራ/waterproofing/
- የሽንት ቤቶች ተገጣጣሚ ባለወንፊት ኮርኒስ ስራ
- ተጫራቾች የ2013 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት ለሰጡት ተመሳሳይ አገልግሎት የመልካም ስራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚሳተፉባቸውን ስራዎችና የሚያስረክቡበትን ጊዜ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ መሙላት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላውን 2% (ሁለት ከመቶ) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታውን ዶክሜንት ከትራኮን ሪል ስቴት ከነሀሴ 17/2013 ዓ.ም ጀምሮ ብር 100 በመክፈል መውሰድ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ ነሀሴ 27/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ነሀሴ 27/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 (አራት ሰአት ከሰላሳ) በትራኮን ሪል ስቴት በድርጅቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ተጨራቾች በኮቪድ 109 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
ጀሞ 1- ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ
ሞባይል ፡0913098889/09 89 09 86 25