ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ታንከሮችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Total-Energies-Marketing-Ethiopia-SC-logo

Overview

 • Category : Steels & Aluminium supply & sale
 • Posted Date : 01/18/2023
 • Phone Number : 0114653044
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/20/2023

Description

 በድጋሚ የወጣ ጨረታ

ያገለገሉ ታንከሮች እና የተለየዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ጨረታ

 ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ  ታንከሮችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን  ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በጨረታ  መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት ይችላል፡፡

 1. ተጫራቾችየዕቃዎቹንዝርዝርየያዘውንየጨረታሰነድየማይመለስብር00 /ሦስትመቶ/ በመክፈልመውሰድይችላሉ፡፡
 2. ዕቃዎቹንበባህርዳርአየርማረፊያግቢውስጥበሚገኙየድርጅቱዲፖበመሄድመመልከትይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾችለጨረታማስከበሪያከጠቅላላዋጋላይ 10% በባንክበተረጋገጠየክፍያትዕዛዝወይምP.O. ከጨረታውሰነድጋርማስገባትአለባቸው፡፡በጨረታውለተሸነፉC.P.O.  ተመላሽይሆናል፡፡
 4. ጨረታውጥር 12 ቀን 2015 .. ተከፍቶ ጥር 29 ቀን 2015 .. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ይዘጋል::
 5. ተጫራቾችበሚያስገቡትጠቅላላዋጋላይ 15% ተጨማሪእሴትታክስ / VAT / መጨመርአለባቸው፡፡
 6. ተጫራቾቸየጨረታውንሰነድበፖስታአሽገውፖስታውላይየጨረታውንስምናአድራሻቸውንበመፃፍለዚሁበተዘጋጀውሳጥንውስጥጨረታውከመዘጋቱበፊትማስገባትይጠበቅባቸዋል፡፡
 7. አሸናፊውተጫራችማሸነፉከተገለፀለትቀንአንስቶበ5 ቀንውስጥሙሉውንዋጋከፍሎዕቃውንካላነሳያስያዘውገንዘብበቅጣትመልክለኩባንያውገቢሆኖአሸናፊነቱይሰረዛል፡፡
 8. ቶታልኢነርጂስማርኬቲንግአ.ማ. የተሻለመንገድካገኘጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው፡፡
 9. አድራሻከጎተራወደሳሪስበሚወስደውመንገድላይቡናቦርድአካባቢሙለጌሕንፃ 7ኛፎቅላይነው፡፡

ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ ..

ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል

ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንፃ 7 ፎቅ

ስልክ , 0114 65 3044 ወይም 011 466 8025