ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ ያገለገሉ የነዳጅ ፓምፖችን እና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Office Items & Equipment Supplies
 • Posted Date : 04/18/2022
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/11/2022

Description

ያገለገሉ የነዳጅ ፓምፖ እና የቢሮ እቃዎች  ሽያጭ ጨረታ

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ ያገለገሉ የነዳጅ ፓምፖችን እና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ  ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት መጫረት ይችላል፡፡

 1. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ለመውሰድ የማይመለስ ብር00 /ሦስት መቶ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
 2. ዕቃዎቹን ዋናው መ/ቤት እና ጐተራ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም P.O. ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙት C.P.O. ተመላሽ ይሆናል፡፡
 4. ጨረታው ሚያዚያ 10 ቀን 2014  ተከፍቶ  ግንቦት 3 ቀን 2014 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል ፡፡
 5. ተጫራቾች በሚያስገቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ መጨመር አለባቸው፡፡
 6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በፓስታ አሽገው ፓስታው ላይ የጨረታውን ስምና አድራሻቸው በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 7. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀለት ቀን አንስቶ በ 5 ቀን ውሰጥ ሙሉውን ዋጋ ከፍሎ ዕቃውን ካላነሳ ያስያዘው ገንዘብ በቅጣት መልክ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
 8. ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. አድራሻ ከጎተራ ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ላይ ቡና ቦርድ አካባቢ ሙለጌ ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡

ቶታ ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ .ማ