ቶታM ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ ጉለሌ ፓውሎስ ሆስፒታል ጎን በተለምዶ ማይክሮሊንክ ቶታል ነዳጅ ማደያ ዉስጥ የሚገኙ የተያዩ ፓምፖች፣ የመኪና ማንሻ ፣ የፓምፕ ጥላ የመሳሰሉትን የመገልገያ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Spare Parts Sale & Supply
- Posted Date : 07/24/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 07/29/2022
Description
ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኙ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ
ቶታM ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ ጉለሌ ፓውሎስ ሆስፒታል ጎን በተለምዶ ማይክሮሊንክ ቶታል ነዳጅ ማደያ ዉስጥ የሚገኙ የተያዩ ፓምፖች፣ የመኪና ማንሻ ፣ የፓምፕ ጥላ የመሳሰሉትን የመገልገያ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔ¬ች በሟሟላት መጫረት ይችላል፡፡
- ተጫራቾችየዕቃቹንዝርዝርየያዘውንየጨረታ ሰነድየማይመለስብር00 /አምስትመቶ/ በመክፈልመውሰድይችላሉ፡፡
- ዕቃቹን ጉለሌ ፓውሎስ ሆስፒታM ጎን በሚገኘው በተለመዶ ማይክሮሊንክ ቶታM ተብሎ በሚጠራው ቦታ መመልከት ይችላሉ፡፡
- በጨረታሰነድላይየተዘረዘሩትንእቃዎችወጭዎችንለመሸፈንነቅሎ/አፍርሶየመውሰድግዴታይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾችለጨረታማስከበሪያከጠቅላላዋጋላይ10%በባንክበተረጋገጠየክፍያትዕዛዝወይምP.O. ከጨረታውሰነድጋርማስገባትአለባቸው፡፡በጨረታውለተሸነፉያስያዙትC.P.O. ተመላሽይሆናል፡፡
- ጨረታውሐምሌ 18 ቀን 2014 ተከፍቶ ሐምሌ 28 ቀን 2014 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል ፡፡
- ተጫራቾችበሚያስገቡትጠቅላላዋጋላይ15% ተጨማሪእሴትታክስ/VAT/ መጨመርአለባቸው፡፡
- ተጫራቾችየጨረታውንሰነድበፓስ¬ አሽገውፓስታውላይየጨረታውንስምናአድራሻቸውበመፃፍለዚሁበተዘጋጀውሳጥንውስጥጨረታውከመዘጋቱበፊትማስገባትይጠበቅባቸዋል፡፡
- አሸናፊውተጫራችማሸነፉከተገለፀለትቀንአንስቶበ5 ቀንውሰጥሙሉውንዋጋከፍሎዕቃውንካላነሳያስያዘውገንዘብበቅጣትመልክለኩባንያውገቢሆኖከአሸናፊነቱይሰረዛል፡፡
- ኩባንያውየተሻለመንገድካገኘጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው፡፡
አድራሻ ከጎተራ ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ላይ ቡና ቦርድ አካባቢ ሙለጌ ሕንጻ 7ኛ ፎቅ
ቶታM ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ