ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችን ፤መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Nyala-Insurance-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 06/04/2021
  • Phone Number : 0116626667
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/21/2021

Description

የጨረታ ማስወቂያ

ቁጥር SD/45/21

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን  ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች፤መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ ዐ4 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ ምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባንያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረ ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋር  ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 5 ቀን 2011 ዓ/ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡:

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡                     

ኒያላ ኢንሹራንስ .

የስልክ ቁጥር 011-6-626667