ናሽናል ሞተርስ ኮርፖሬሽን ከፈረንሣይ ሀገር  ላስመጣቸው ለተለያዩ ሞዴል  ሬኖልት ከባድ እና አነስተኛ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

national-motors-corporation-plc-logo

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 09/10/2021
 • Phone Number : 0115537148
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/05/2021

Description

ነሐሴ 26 ቀን 2013 ዓ.ም

ጨረታ ቁጥር 001/2013.

ናሽናል ሞተርስ ኮርፖሬሽን ከፈረንሣይ ሀገር  ላስመጣቸው ለተለያዩ ሞዴል  ሬኖልት ከባድ እና አነስተኛ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 • ሁሉም ተጫራቶች የዘመኑ ግብር የከፈሉ ወይም በተመሣሣይ የሥራ መስክ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው የታክስ መለያ ቁጥር / Tin /  መቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርበታል፡፡
 • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት  መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በአጠቃላይ የሚያቀርቡትን ዋጋ 10% በባንክ በተመሠከረለት   Check CPO/ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጨማሪ እሴት ታክስ  15% ያካተተ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቬሎኘ/ፖስታ/ ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
 • ተጫራቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር ከተጠቀሱት የመለዋጫ ዕቃዎቹ ውስጥ በጥቅልም በዝርዝር ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
 • ጨረታው መስከረም  25 ቀን  2014 ዓ.ም በ11:00 ሰዓት ተዘግቶ   መስከረም 27  ቀን 2014 ዓ.ም በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው  በተገኙበት በድርጅቱ ቃሊቲ በሚገኘው  መለዋወጫ ሽያጭ ክፍል ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የመለዋወጫዎችን አይነት ቃሊቲ እና አቃቂ በሚገኘው የመለዋወጫ መጋዘን መተው ማየት ይችላሉ፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 5537148/011 551 04 99/ ወይም 0913697814 ደውሎ በመጠየቅ መረዳት ይቻላል፡

ናሽናል ሞተርስ ኮርፖሬሽን