ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የከባድ መኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

National-Cement-logo-2

Overview

 • Category : Tyre & Battery
 • Posted Date : 06/18/2021
 • Phone Number : 0114421928
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/02/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የከባድ መኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት

1

የከባድ መኪና ጎማ 12.00R20

የፊት ጎማ 100 PR 20 ከነከለመንዳሪው ከነፍላፕ

የኋላ ጎማ 400 PR 18 ከነከለመንዳሪው ከነፍላፕ

በቁጥር

 

በመሆኑም ተጫራቾች

 • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን ጎማ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ኢትዮ ቻይና ፍሬንድ ሺፕ መንገድ kt ህንጻ 1ኛ ፎቅ ወሎ ሰፈር አ.አ. ስልክ 251114421928 /0986-89-44-64 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0946439394 /0935-98-50-83 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
 • ጨረታው ሰኔ 22/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
 • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
 • አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡

ማሳሰቢያ፡-

 • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

ድርጅቱ!

Send me an email when this category has been updated