ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::

Nib-International-Bank-logo-3

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 07/24/2022
 • Phone Number : 0115546991
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/25/2022

Description

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2014

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረቱ ዓይነት

የንብረቱ አድራሻ  

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን &ሰዓት እና ቦታ

ከተማ
 

 

01

 

 

አቶ ዮሃንስ ቦቃ ደንጋሮ

 

 

 

 

በአቶ ዮሃንስ ቦቃ ደንጋሮ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ ቦማቤ/መ/ል/አስ/ር/129/06 የሆነ ስፋቱ 250 ሜ/ካ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

 

ቦዲቲ ከተማ / ሀጋዝ ቀበሌ

 

 

ሐሙስ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቦዲቲ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ የፋሲሊቲ እና ሜንቴናንስ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ፡፡

 

02

 

አቶ ታመነ ያዕቆብ ጋቲሶ

 

በአቶ ታመነ ያዕቆብ ጋቲሶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ A/G 401/41 የሆነና ስፋቱ 354 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

 

ሀደሮ ከተማ/  ቀበሌ 02

 

 

ሐሙስ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ የፋሲሊቲ እና ሜንቴናንስ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ፡፡

 1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት አካባቢ በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ የፋሲሊቲ እና ሜንቴናንስ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ ቀርበው የማይመለስ ብር 20.00(ብር ሃያ) በመክፈል የዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙን መውሰድ ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 20%(ሃያ በመቶ) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
 3. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO የጨረታው ሂደት ተጠናቆ እንዳለቀ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ላይ በተዘረዘረው የጊዜ ሠሌዳ መሰረት ንብረቶቹ በሚገኙበት አካባቢ በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ የፋሲሊቲስ እና ሜንቴናንስ ማኔጅመንት መምሪያ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
 5. የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በሠንጠረዥ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ እና ቦታ ይሆናል፡፡
 6. አሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ካሸነፈበት ገንዘብ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ማሸነፉ ከተገለፀለት በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አስፈላጊውን የሽያጭ ውል የማይፈፅም ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 7. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8. ለተጨማሪ መረጃ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0115 54 69 91 /   0115 54 55 22 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ