ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::

Nib-International-Bank-logo-3

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 08/17/2022
 • Phone Number : 0115546991
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/17/2022

Description

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2014

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ ዓይነት የንብረቱ አድራሻ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን &ሰዓት እና ቦታ
ከተማ ቀበሌ

/ወረዳ

 

01

 

ወ/ሮ ሙሉነሽ  አሰፋ

በአቶ ገመቹ ቱፋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ CA/1085/09 የሆነና ስፋቱ 1,000 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ጅምር ህንፃ፡፡ ጫንጮ ከተማ 01  

 

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

 

 

02

 

አቶ እዮአታም ብርሃኑ

በአቶ እዮአታም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ 867/363/2003 የሆነና ስፋቱ 300 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡ ሰንዳፋ በኬ 02
03 ኩንፈየኩን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኩንፈየኩን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገቡ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች፡፡ ገላን /አዲስ አበባ (ቦሌ ክ/ከተማ) 05/18

 

 

 

 

 

04

 

ጀራሲክ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በናምቢት ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ  ስም የተመዘገበ የሰሌዳ ቁጥር አ/አ 03-61414 የሆነ ቶዮታ ፒክአፕ የጭነት መኪና፡፡ አዲስ አበባ/ ቦሌ ክ/ከተማ (ገርጂ በባንኩ ማዕከላዊ መጋዘን)  

18

05 አቶ ካሳ አህዛ በወ/ሮ የሺ ገ/እግዚያብሔር ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ MDK/2044/01 የሆነ ስፋቱ 140 ሜ/ካ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት ፡፡ ዱከም 01 ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዱከም ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

06

 

አቶ ከድር ወልዴ

በአቶ ከድር ወልዴ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ 0981/98 የሆነና ስፋቱ 200 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡  

አጋሮ

 

 

 

03

 

 

 

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ጅማ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

07 አቶ ከድር ወልዴ በወ/ሪት ቃልኪዳን ከድር ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ 146612/04 የሆነና ስፋቱ 304.4 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡
 

08

 

ወ/ሮ መብራት ወ/ጊርጊስ

በአቶ መኮንን ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ ል/ን/ወ/ም64/003/01 የሆነ ስፋቱ 255.92 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው የንግድ ቤት፡፡  

ዳንሻ

 

01

 

 

 

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ጎንደር ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

09

 

አቶ መሰለ ትኩዕ

በአቶ መሰለ ትኩዕ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ ዳ/ማ/0859/069/93 የሆነና ስፋቱ 352.8 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው ለድርጅት የተገነባ ህንጻ፡፡
 

10

 

ወ/ሮ አዚዛ ኢብራሂም

በአቶ አለም ብርሃኔ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ ሁ/ማ/116483/11-1/373 የሆነና ስፋቱ 250 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡ ሑመራ 04

 

 

 

11

 

 

ቢቲ ኤስ ጠቅላላ ኮንስትራክሽን አቅርቦት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

በወ/ሮ ፅዮን የኔአለሁ ስም የተመዘገበና ስፋቱ 594 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው G+3 ጅምር ህንፃ፡፡

 

 

ሰበታ ከተማ

 

 

01

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ሰበታ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

12

 

አቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ

 

በአቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ ሾተማ/802/00 የሆነ ስፋቱ 250 ሜ.ካ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

 

ሾኔ

 

01

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ሾኔ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

 

13

 

 

አቶ አለሙ ሐጂሶ ሊራንሶ

 

በአቶ አሸናፊ አንበሴ  ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ የሊ/ይ/መ/ወ/ቁጥር 19070 የሆነ ስፋቱ 300 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው የድርጅት ቤት፡፡

 

 

ሐዋሳ

 

 

01

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ሃዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

14

 

አቶ ከበደ መኮንን

በአቶ ከበደ መኮንን ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ  508/EMMKM/07 የሆነ ስፋቱ 160 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡  

ነቀምት

 

 

 

 

03

 

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ነቀምት ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

15

 

አቶ ገዛህኽኝ መንግስቱ

በአቶ ገዛህኽኝ መንግስቱ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ E/M/M/N/08    የሆነ ስፋቱ 275 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው ባለ ሶስት ፎቅ የንግድ ህንፃ፡፡  

03

 

 

16

 

 

አቶ ፈየራ ሸለማ

 

በአቶ ፈየራ ሸለማ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ  WMMLMQ340/11 የሆነ ስፋቱ 399.8 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

 

 

ኮታ

 

 

አመያ

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ዳርጌ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

17

 

አቶ አሸናፊ ሸረፋ

በአቶ አሸናፊ ሸረፋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥሩ  ወ/ማ/1263/08 የሆነ ስፋቱ 251.8 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡  

ወልቂጤ

 

ጉብሬ ክ/ከተማ

ረብዕ መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ወልቂጤ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት አካባቢ የባንኩ ቅርንጫፎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ የፋሲሊቲ እና ሜንቴናንስ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ ቀርበው የማይመለስ ብር 20.00(ብር ሃያ) በመክፈል የዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙን መውሰድ ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 20%(ሃያ በመቶ) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
 3. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO የጨረታው ሂደት ተጠናቆ እንዳለቀ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ላይ በተዘረዘረው የጊዜ ሠሌዳ መሰረት ንብረቱ በሚገኝበት አካባቢ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮ ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ የፋሲሊቲስ እና ሜንቴናንስ ማኔጅመንት መምሪያ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
 5. የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በሠንጠረዥ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ እና ቦታ ይሆናል፡፡
 6. 6. አሸናፊው ድርጅት /ግለሰብ ያሸነፈበት ንብረት ድርጅት ከሆነ በሚገዛበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ከስም ማዛወር ጋር ያሉትን ክፍያዎች አጠቃሎ ይከፍላል::
 7. አሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ካሸነፈበት ገንዘብ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ማሸነፉ ከተገለፀለት በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አስፈላጊውን የሽያጭ ውል የማይፈፅም ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0115 54 69 91 / 0115 54 55 22 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ