ንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር መርካቶ በሚገኘው የንግድ ማዕከል ህንፃ ውስጥ የሚገኘውን የመኪና ማቆሚያ (Parking) በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Overview

  • Category : Rent
  • Posted Date : 04/22/2021
  • Phone Number : 0112679463
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/22/2021

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር መርካቶ በሚገኘው የንግድ ማዕከል ህንፃ ውስጥ የሚገኘውን የመኪና ማቆሚያ (Parking) በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ለጨረታ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ በማሲያዝ እንድትወዳደሩ   ተጋብዛችኋል፡፡

አድራሻ፡- መርካቶ አመዴ የገበያ አዳራሽ ዝቅ ብሎ የንጋት ብርሃን የገበያ ማዕከል

ስልክ ቁጥር፡- 0112-67 94 63 እና 0118-27 67 83