ኖንአግሮ ኢንዱስትሪናትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ጨረታን ይመለከታል
Overview
- Category : Accounting Related
- Posted Date : 04/22/2021
- E-mail : besuflegs@gmail.com
- Phone Number : 0911934945
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/22/2021
Description
ቀን፡- ሚያዝያ 11/2013ዓ.ም
ቁጥር፡-ኖን/ 595/2013
ለሪፖርተር ጋዜጣ
ጉዳዩ፡- የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ጨረታን ይመለከታል
ድርጅታችን ኖንአግሮ ኢንዱስትሪናትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እሰይ ንፁህ የመጠጥ ውሀማ ምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት ኦዲተር ማወዳደር ይፈልጋል
ተፈላጊ
- የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት
- የስራ ልምድ 5 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ኦዲት ማድረግ የተፈለገው ላለፋት 3 የበጀት ዓመታት
አድራሻ
የፋብሪካው አድራሻ ደብረብርሃን ጉዶበረት ወረዳ
ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ጐሮ ስልክ ቁጥር 09 11 93 49 45
09 11 63 48 82
ኢሜል besuflegs@gmail.com&Geberhana@gmail.com
ከሰላምታጋር
በሱፍቃድለገሰ
የፋይናንስክፍልኃላፊ