አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ፓኔሎችና ሌሎች የተለያዩ ቁርጥራጭ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Alemayehu-Ketema-General-Contracter-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 08/06/2022
  • Phone Number : 0116477795
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/12/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር

አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ፓኔሎችና ሌሎች የተለያዩ ቁርጥራጭ ንብረቶች   በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • ለ2ዐ14 ዓ.ም የሥራ ዘመን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ እና የግብር ከፋዮች የምዝገባ ሰርተፍኬት በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ከጃክሮስ ወደ የረር በሚወስደው መንገድ በአለማየሁ ህንጻ የንብረት አስተዳደርና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመገኘት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ብር 00 (መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ነሀሴ 06 ቀን 2014ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሲሆን ፣ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ነሀሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአለማየሁ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  ለተጨማሪ ማብራሪያ

አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት

      .. 0116-47-77-95

      ፋክስ 0116-47-78-15