አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የኩባንያ ጥራቱን የጠበቀ አሸዋ አወዳድሮ በቋሚነት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Construction Raw Materials
- Posted Date : 10/15/2022
- Phone Number : 0116620357
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/25/2022
Description
አስቸኳይ የአሸዋ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የኩባንያ የተለያዩ ኘሮጀክቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ለዚሁ አገልግሎት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አሸዋ አወዳድሮ በቋሚነት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
- ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ሠርፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋጋጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ጥራት ያለው አሸዋ በበቂ ሁኔታ ማቅረብ የሚችል፣
- በቀን ማቅረብ የሚችሉትን የአሸዋ መጠን መግለጽ የሚችል፣
- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ዶክመንት በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 15/2015 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡
- ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከኢምፔሪያል አደባባይ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ቀለም ፋብሪካ ጀርባ ባለው ዋናው መ/ቤት ግዥ መምሪያ በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
(፡- 0116-62-03-57/67/ 0116-18-94-85 *፡- 5564