አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን እቃዎች ያቅርቦት ፍላጎት ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Construction Raw Materials
 • Posted Date : 11/19/2022
 • Phone Number : 0116675935
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/23/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን እቃዎች ያቅርቦት ፍላጎት ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 • የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዢ

በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማኝኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች በማሟላት የዋጋ ማቅረቢያውን ፎርም ከዋ/ቢሮ  መውሰድ ይችላሉ፡፡

 • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
 • ቫት ተመዝጋቢ
 • የታክስ ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት
 • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻው ቀን እና ስዓት ሕዳር 14/2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ስዓት ድረስ ይሆናል፡፡
 • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሕዳር 14/2015 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30  ይከፈታል፡፡

የዕቃዎች ዝርዝር

 • አሉምንየም ፕሮፋይሎች
 • ግራናይት
 • ፖርሲሊን
 • መስታወት
 • የዓርማታ ብረት
 • የውሀ ስርገት መከላከያ ሜንብሬን
 • አኮስቲክ ተንጠልጣይ ኮርኒስ

አድራሻ – ዋና መ/ቤት  አዲስ አበባ ጉርድ ሾላ ቶፕ ቴን ሆቴል ጎን ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

 • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116 67 59 35 / 0116 67 64 77 መጠየቅ ይቻላል
 • ድርጅታችን ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡