አቢሲኒያ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፍላጎት ካላቸው ወገን የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች መግዛት ከሚፈልጉ ከዚህ በታች በተገለጸው የተሽከርካሪ ዝርዝር መሰረት ባለበት ሁኔታ እና ባለበት ቦታ ለመግዛት ዋጋ እንዲያቀርቡ ጋብዟል፡፡

abyssinia-integrated-groups-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 08/20/2022
 • Phone Number : 0116635122
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/02/2022

Description

    የተሽከርካሪ እና መሳሪያ ሽያጭ

 1. አቢሲኒያ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፍላጎት ካላቸው ወገን የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች መግዛት ከሚፈልጉ ከዚህ በታች በተገለጸው የተሽከርካሪ ዝርዝር መሰረት ባለበት ሁኔታ እና ባለበት ቦታ ለመግዛት ዋጋ እንዲያቀርቡ ጋብዟል፡፡
ተ.ቁ የተሸከርካሪ ስያሜ ብዛት
1 ኪያ ፒካንቶ 1
2 ታታ ኢኤክስሲ ቁጥር 1 1
3 ታታ ኢኤክስሲ ቁጥር 2 1
4 ታታ 709(ስቶሬ ታታ) 1
5 ትራክቶር ቁጥር 1 1
 1. የተሽከርካሪ ምርመራ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በአቢሲኒያ ፋብሪካ ፍቃድ/ሳይት ቁጥር 80/28 ወ አዳ ቀ 01 ቢሾፍቱ ኦሮሚያ/ከ3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት መመርር ይችላሉ፡፡
 2. ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ተጫራቹ ለሚፈልገው በተሽከርካሪው ስም እና የጨረታ ዋጋ መሰረት ጨረታ በትናጥል መቅረብ ይኖርበታል፡፡
 3. የጨረታ መጠን ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ወይም ሲፒኦ/በአቢሲኒያ ኢንተርግሬትድ ስቲል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ከጨረታ ማመልከቻ ጋር ገቢ መደረግ አለበት፡፡ አሸናፊ ተጫራት እያንዳንዱ ተሽከርካሪ ሙሉ ክፍያ ኢኤምዲ ተቀንሶ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ በሲፒኦ በአቢሲኒያ ኢንተርግሬት ስቲል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም በአንድ ሳምንት የሥራ ቀኖች መከፈል ይኖርበታል፡፡ ሙሉ መጠኑን አለመክፈል በወቅቱ አለመፈጸም ለተሽከርካሪው ግዥ የቀረበ እና የቀረበው ኢኤምዲ ተመላሽ እንዳይሆን ያደርጋል፡፡
 4. ከአሸናፊ ተጫራች/ኤች 1 ምላሽ ካልተገኘ ተቀማጩ ገንዘብ ተወስዶ ጨረታው ለሁለተኛው አሸናፊ ኤች 2 የሚተላለፍ ሲሆን ከኤች 2/ ኤች 3 ወዘተ ተመሳሳይ ስነ-ስርዓት ድርጅቱ ተጫራች እስኪያገኝ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
 5. አስፈላጊ ሰነዶች ከምርመራ በፊት ተጫራቾች ህጋዊ ሰነዶችን እንደ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ የምስክር ወረቀት ተ.እ.ታ፣ ግብር ከፋይ እና የቀረጥ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
 6. የተሸጡ ተሽከርካሪዎች አቅርቦት ወደ ገዥው ምዝገባ ማዘዋወሪያ በኋላ ብቻ የሚሰጥ ሆኖ እንደ አዲስ ባለቤት ኤንኦሲ ላይ የእሱ/የእሷ ስም የሚገለጽ ይሆናል፡፡
 7. የተሸጠ ተሽከርከሪ በአሸናፊ ተጫራች በራሱ ወጪ ወዲያውኑ መነሳት ይኖርበታል፡፡
 8. አሸናፊ ተጫራች የተዘዋወረው ተሽከርካሪ በራሱ ወጪ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የማግኘት ሃላፊነት አለበት፡፡
 9. የሽያጭ ዋጋ ማጥበቂያ በድርጅቱ የውስጥ አሰራር መሰረት ሆኖ ተሳታፊ ተጫራቾች እነሱ ባስቀመጡት ገንዘብ ላይ የሽያጭ/የጨረታ ዋጋ ሲያቀርቡ ባስቀመጡት ገንዘብ ላይ ወለድ አይኖራቸውም፡፡
 10. ዋጋ የሰጠው ሁሉንም ያቀረበውን የሰነድ ገጾች መፈረም ይኖርበታል፡፡
 11. ድርጅቱ/አቢሲንያ ግሩፕ ኦፍ ኢንዱስትሪስ ማንኛውንም ጨረታ ማንኛውንም ምክንያት ሳይገልጽ መቀበል/ ውድቅ ማድረግ መብት ሲኖረው ጥርጣሬ/ግጭት ሲኖር የእኛ ውሳኔ የመጨረሻ ሆኖ በሁለቱም ወገኖች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

አቢሲኒያ ግሩፕ ኦፍ ኢንዱስትሪስ  ኢትዮጵያ/

   ቦሌ መንገድ ዳቢ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ስልክ ቁጥር +251116635122/25

ሞባይል ቁጥር 0993467401/0978101099/0941041521