አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 04/19/2021
- Phone Number : 0115150711
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/21/2021
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር በዋጋ ላይ የሚታሰብ ሲሆን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ባንኩ ካለ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ዕዳ ደግሞ ወደ አሸናፊው/ገዢ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
t.q$ |
የተበዳሪው ስም |
ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ |
የመያዣ ስጪው ስም |
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
1 |
አቶ ዘነበ ተክሉ |
እስከ መጋቢት 18 ቀን 2012ዓ.ም ድረስ ብር 1,285,708,49 |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
200 ካ.ሜ |
756/243/2002 |
በኦሮ/ብ/ክ/መ ሰንዳፋ ከተማ ቀበሌ 01 |
938,917.41 |
ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡30-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
2
|
ዘመን የቴሌኮም ምርት መሸጥ ኃ/የተ/የግ/ማ |
እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2013ዓ.ም ድረስ ብር 246,805,271.01 |
አቶ ጸጋዬ ገ/ጻዲቅ |
ለድርጅት/ንግድ የሚሆን ህንጻ |
500 ካ.ሜ |
AA000060802064 |
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 |
1 114,315,894.00 |
ግንቦት 11 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡30-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
3 |
አቶ ይስሃቅ ሽፋሬ |
እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2012ዓ.ም ድረስ ብር 63,416,341.31 |
አቶ ዘመኑ አበበ |
ለት/ቤት አገልግሎት የተሰሩ ቤቶች(ለትምህርት) |
31,100 ካ.ሜ |
217/1089/2000 |
በኦሮ/ክ/መንግስት ሰንዳፋ ከተማ ቀበሌ 01 |
19,174,543.09 |
ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡30-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
4 |
አቶ ደመቀ ንጉሴ |
ለኢንዱስትሪ |
6,000 ካ.ሜ |
211/142/2008 |
በኦ/ክ/መንግስት ሰንዳፋ ከተማ ቀበሌ 01 |
15,471,039.38 |
ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም |
8፡30-9፡30 |
9፡30-10፡00 |
||
5 |
አቶ አለማየሁ ብርሃኔ በየነ |
እስከ መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ብር 21,481,153.96 |
ተበዳሪው |
ህንጻ (ለፋብሪካ የተገነባ) |
10,000 ካ.ሜ |
33630/09 |
በ/አ/ክ/መ ባህር ዳር ጣና ክ/ከተማ፤ ቀበሌ 16 |
21,186,045.00 |
ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡30-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
6 |
አቶ አሳዬ ጓዱ ጌቴ |
እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2011 ዓ.ም ብር 2,111,588.67 |
አቶ ሽባባው ታደሰ |
መኖሪያ ቤት
|
270 ካ.ሜ |
295/2002 |
ቻግኒ ከተማ፤ ቀበሌ 01 |
2,955,988.00 |
ግንቦት 24 ቀን 2013 ዓ.ም |
4:30-5:30 |
5:30-6:00 |
7 |
አቶ አብርሃም ስሜ |
እስከ ግንቦት 29 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ብር 1,302,004.47 |
ወ/ሮ ዮርዳኖስ ፍቃዱ |
መኖሪያ ቤት |
105 ካ.ሜ |
1056/2000 |
ኦሮ/ክ/መንግስት አዳማ ከተማ፣ ቀበሌ 14 |
1,067,094.00 |
ግንቦት 11 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡30-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- በተራ ቁጥር 5 ፣ 6 እና 7 ለተገለጸው የጨረታው ቦታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ሲሆን ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለጹት አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-150711 እና 0115 54 67 37/36 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡