አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

Announcement
Abissiniya-Bank-4

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 07/30/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/30/2022

Description

የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

  • ለአቶ ዘካሪያስ ታደሰ

ባሉበት

ከባንኩ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈልዎ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያው አዋጅ ቁጥር 216/92 መሠረት የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ሊገኙ ባለመቻልዎ ማስጠንቀቂያውን ለመስጠት ስላልተቻለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ያለብዎትን ቀሪ ዕዳ ቀርበው እንዲከፍሉ እንጠይቃለን፡፡

የንብረት አስያዥም ይህንኑ አውቃችሁ ብድሩ እንዲከፈል የበኩልዎትን ጥረት እንዲያደርጉ እያሳሰብን በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ካልተከፈለ ባንኩ በአዋጁ መሠረት ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ