አንበሳ አንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የስቴሽነሪ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Lion-Insurance-Company-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 07/06/2021
  • Phone Number : 0116623185
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/13/2021

Description

የተለያዩ የስቴሽነሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

አንበሳ አንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የስቴሽነሪ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ክፈያ (TIN) ሰርተፊኬት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እንዲሁም የእቃዎቹ የሚቀርቡበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ማቅረብ የሚችሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

የጨረታውን ሰነድ ሃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና አንበሳ ባንክ ፊት ለፊት አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ የሰው ሃይልና ፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ከሰኔ 30 ቀን 2013 እስከ ሓምሌ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ መግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጫረታ ሰነዱን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ እና የስራ ሠዓት ለዚህ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ እስከ ሓምሌ 6 ቀን 2013 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ እለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡ ያሸነፈው ተጫራች የእቃዎቹን ርክክብ የሚያድርግበት ቦታ በኩባንያው ዋናው መስሪያቤት ይሆናል፡፡

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አንበሳ ኢንሹራን ኩባንያ (አ.ማ)

ሃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና አንበሳ ኢንሹራን ኩባንያ ህንፃ 4 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-6 623185

አዲስ አበባ

Send me an email when this category has been updated